
በላስቬጋስ የሚገኘው የዋልድባን እናድን ግብረኃይል ዘወትር ረቡዕ የሚያዘጋጀውን የስልክ ኮንፈረን ዛሬም በመጪው ሐሙስ ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ይገኛል። በተለያየ
የአሜሪካን እና የዓለም ግዛት የምትገኙ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልጆች እንዲሁም የኢትዮጵያ እና የሀገር ቅርስ ወዳጆች፣ ላልሰሙ ወገኖቻችን በማሰማት የበኩልዎን አስተዋጽዖ እንዲያበረክቱ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም ጥሪያችንን በታላቅ ትህትና
እናቀርባለን።
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን።
ያስታውሱ የስልክ ቁጥሩን
559-726-1200 በመደወል 157715# የመግቢያ ቁጥሩን ይጠቀሙ
ጥያቄ ለመጠየቅ ወይም አስተያየት ለመስጠት በኮንፈረንሱ ላይ *6 በመቀጠል 1 ቢጫኑ በተራዎት መሰረት ጥያቄዎችን ተቀብለን እናስተናግዳን።
ቸር ያሰማን አሜን
please confirm meinEthiopian hours
ReplyDelete