“ የአባቶቼን ርስት እሰጥ ዘንድ ከእኔ ይራቅ”
(መጽ. ነገሥት ቀዳ. ፳ ፥ ፫)
የዋልድባ ገዳምን ለመታደግ የሰላማዊ ሰልፍ ያስተባበረው ኮሚቴ ሁለተኛውን ክፍልና ቀጣዩን ሂደት ለመጠቆም እና ለመወያየት ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ታላቅ ስብሰባ የሆሳዕና ዕለት ተዘጋጅቷል። እርስዎም በቦታው ተገኝተው የበኩልዎን አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ቦታ: ቀንና ሰዓት
St. George Ball Room 3:00 - 8:00 PM. April 8, 2012 4335 16th Street. NW. ፱:፴ - ፰ ከሰዓት በኋላ መጋቢት ፴ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም.
Washington, DC 20011
571-224-2869 ወይም 703-956-0513
savewaldba@gmail.com
እግዚአብሔር አምላክ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን፤ አሜን።
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ መልሳችንን በቅርቡ ይጠብቁን፡ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤