
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
የመልዕክት ሣጥን ቁጥር 1283
አዲስ አበባ
ስልክ ቁ: 011 155 00 98
011 155 00 99
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት
የመልዕክት ሣጥን ቁጥር 1283
አዲስ አበባ
ስልክ ቁ: 011 155 00 98
011 155 00 99
ቀን : 12/11/2005
ለዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተሚናስ ማኅበር
ዋልድባ
ዋልድባ
ገዳሙ ባሳሰበው መሠረት ቋሙ ሲኖዶስ ሐምሌ ፭ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም.
ባደረገው ስብሰባ “ምስጢረ ሥላሴ በአበው ሊቃውንት”
በሚል ርዕስ በመምህር አባ ገብረ እግዚአብሔር የተዘጋጁትን ሁለት መጻሕፍት፥ በሊቃውንት ጉባኤ ተመርምረው የክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን የኑፋቄ ትምህርት ያለበት በመሆኑ ምዕመናን እንዳያነቡት እና በማንኛውም የቤተክርስቲያኒቱ ዓውደ ምሕረትም ሆነ የመጻሕፍት ማከፋፈያ ቦታዎች ሁሉ እንዳይሸጡና እንዳይሰራጩ ሲል ያወገዘበትን የውሳኔ ቃለ-ጉባዔ
2 ገጽ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በቁጥር
455/513/2005 በ10/11/2005 ዓ.ም.
ከተጻፈ መሸኛ ጋር ደርሶናል።
ስለዚህ ሁለቱ የኑፋቄ መጽሐፍት የተወገዙ መሆኑን እየገለጽን፥ ቋሙ ሲኖዶስ የወሰነውን እና የወገዘበትን 2 ገጽ የውሳኔ ቃለ-ጉባኤ ከዚህ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን እንገልጻለን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ፊርማ
አባ ማቲዎስ የጠቅላይ ቤተክሕነት ዋና ሥራ አስኪያጅ
የወላይታ ኮንታና ዳውሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ማኅተም
ፊርማ
አባ ማቲዎስ የጠቅላይ ቤተክሕነት ዋና ሥራ አስኪያጅ
የወላይታ ኮንታና ዳውሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ማኅተም
ግልባጭ:
·
ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት
·
ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት
·
ለአስተዳደር መምሪያ
አዲስ አበባ
የውግዘቱን ደብዳቤ ለመመልከት እዚህ የጫኑ
The author has dessiminated these two books especially to abinet students of ethiopian orthodox tewahido church. Some two years back I booked the book from Gondar Eyesus church while students of the sunday school there were giving book rental services to the youth. I also have heard that a student who went to zara Mikael church who went there to yenta tibebu a well known teacher who refused to be a pope and who has taught knie and hadisat more than 50 years. I knew one of yentas's student by the name Mergeta sertse wudu has prepared an a book and was trying to publish the book. I am sure the answer for those damned books should be published. I know sertse was trying his best in preparing the manuscript. As he told me he has prepared it after consulting with yenta tibebu and like likaunt ezra of Gondar medhanealem church. I don't know why the publication became late anyways.
ReplyDeleteplease attach the book itself also.
ReplyDelete