 |
የዋልድባ ገዳም በሳተላይት እይታ |
- የማይፀብሪ የመንግሥት ባለሥልጣናት የመነኮሳቱን ውሳኔ በግንቦት ፯ እንዲያሳውቁ ጥብቅ ውሳኔ አስተላልፈዋል
- ለስኳር ፋብሪካው ግንባታ መኅር ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ደለሳ ቆቃ አቡነ አረጋዊ፣ እጣኖ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያናት
መነሳታቸው ተወስኗል
- አባ ገ/ሕይወት መስፍን በመንግሥት ባለሥልጣናት እና በገዳሙ መካከል በመሆን ሥራቸውን እየሰሩ ነው
- አባ ነፃ ላይ በቅርቡ ካምፖች ተሰርተዋል
ባለፈው ወር አካባቢ የመንግሥት
ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከአዲስ አበባ እንዲሁም ከማይፀብሪ የመን ሥት ተወካዮች ጋር በመሆን ጥቂት የመንግሥት ሰዎችን በማይፀብሪ ላይ
አነጋርረዋቸው እንደነበር ይ ታወሳል። በዚህም ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ የስኳር ፋብሪካ ኮርፖሬችን የበላይ ሃላፊዎች የስኳር ፋብሪካው
ግንባታ ለመጓተት ምክንያት የሆኑትን መነኮሳት በማንኛውም መንገድ አሳምኖ ወይንም አስፈላጊውን ነገር ተጠቅሞ ስራው እንዲሰራ እና
የማይፀብሪ አውራጃ አስተዳደርም ስራውን ለማስፈጸም አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንዲያደርግ ቀጭን ትእዛዝ ሰጥተው እንደነበር ይታወሳል።