ይህንን ጽሁፍ ያገኘነው ከመምህር ዘመድኩን በቀለ የፌስ ቡክ ገጽ
ላይ ሲሆን፣ የወቅቱ ትልቅ መነጋገሪያ በመሆኑ እኛም ለሕዝበ ክርስቲያኑ ቢያነበው እና በወቅቱ ያለውን ሁኔታ እንገነዘበው በማለት
ጽሁፉን እንዳለ በመውሰድ እንዲህ ለአንባብያን አቅርበነዋል፣ መልካም ምንባብ
ጽሁፉን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጽሁፉን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
![]() |
ግብጻውያን መነኮሳት በግሬደሩ ሥር እንደተኙ |
††† የግብፅ መንግሥት †††
በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሰረተን በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይዞታ ስር ያለን ገዳም
በልማት ስም ለማፍረስ መንግሥቱ ቡልደዘር ይዞ ቀረበ ።
††† የግብፅ ኦርቶዶክስ መነኮሳት †††
ልማቱን ሳይቃወሙ ካልጠፋ ቦታ ለልማት የተመረጠው ሥፍራ እጅግ ጥንታዊና በቅርስነት እንኳን ቢያዝ ለሃገሪቱ ጭምር ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው ብለው ድርጊቱን ተቃወሙ ።