- በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ፣ መንግሥት ምን ማድረግ እንደሚገባው፣አባታዊ ምክር ሰጥተዋል
- “መናገር ያለብኝን ነው የተናገርኩት፤ ሃይማኖታዊ ግዴታዬን ነው የተወጣኹት፤” ብለዋል
* * *
- ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ሰው አላት ያሰኘና እውነትን መሠረት ያደረገ ወቅታዊ መልእክት ነው፤
- ኹሉም ብፁዓን አባቶች፣ እንዲኽ፣ የኅሊናቸውን እውነት የሚናገሩበት ቀን ሩቅ አይኾንም!!
/አስተያየት የሰጡ ምእመናን/
![]() |
በብጹዕ አቡነ አብርሃም የባሕር ዳር፥ የም/ጎጃም፥ የአዊና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ |