
በሰሜን ጎንደር ዋልድባ ገዳም አካባቢ የሚገኘው የዋልድባ ቅን አምባ ኪዳነ ምሕረት የደናግላን
ገዳም ትላንት ረፋዱ ላይ በፌደራል ወታደሮች መወረሩን የአካባቢው የዓይም ምሥክሮች የደረሰውን ውዝግብ እና የመንግሥት ወታደሮች
በሃይማኖታችን ላይ እያደረሱት ያሉትን መጠነ ሰፊ የሆነ ምዝበራ እና ቤተመቅደስ የማዋረድ ሥራቸውን እግዚአብሔር እንዲያስታግስልን ምዕመናን
በጸሎት እንዲያግዙን ብለው መልዕክታቸውን አስተላልፈውልናል።