በዓለም ዙሪያ ኢትዮጵያውያን
Tuesday, February 28, 2017
ባለፈው ሐሙስ ከተሰጠው የሊቀ ጠበብት አለቃ አያሌው ትምሕርት
Monday, February 20, 2017
እንኳን ለታላቁ ለዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
Sunday, February 5, 2017
እንኳን ለነነዌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
በመጪው ሰኞ የሚጀመረው የነነዌ ጾም ከሰባቱ የቤተ ክርስቲያን አጽዋማት አንዱና የዐቢይ ጾም ማዘጋጃ ደወል ነው፡፡ ይህ የነነዌ ሰዎች የንስሐ ታሪክ በቤተ ክርስቲያናችን በጣም ታላቅ ዋጋ ያለውና የራሱ መዝሙር የሚዘመርለት፣ ቅዳሴ የሚቀደስበት ታላቅ መታሰቢያ ያለው ታሪክ ነው፡፡ ራሱ ጌታችንም የነነዌ ሰዎችን የንስሐ ታሪክ በመጥቀስ አይሁድን ገስጾበታል፤ በፍርድ ቀንም በዚያ ትውልድ ዘንድ እንደሚፈርዱበት ተናግሯል፡፡ ይህም የሆነበት የነነዌ ሰዎች ደስ የሚያሰኝ የንስሐ ታሪክ ስላላቸው ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ይህን አስደሳች የንስሐ ታሪክ በጾመ ነነዌ ከሚነበቡ የቅዳሴ ምንባባት አንጻር ለመመርመር እንሞከራለን፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)