የዋልድባውን አባት ለእስር ያበቃው ቃለ ምልልስ ከVOA ጋር
Let's save waldba! together
ዋልድባ እንታደግ!
በዓለም ዙሪያ ኢትዮጵያውያን
Wednesday, March 15, 2017
የዋልድባው አባት ለእስር ያበቃቸው ቃለ ምልልስ
Tuesday, March 14, 2017
ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
መጋቢት ፭ ቀን ፪፻፱ ዓ ም
ቁጥር: 20170311045
ጉዳዩ :ከዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት የዋልድባውን መነኩሴ የአባ ገብረ ኢየሱስን በመንግሥት ታጣቂዎች መታፈን አስመልክቶ
የተሰጠ መግለጫ
“. . . እንግዲህ አትፍሩአቸው
የማይገለጥ የተከደነ፣ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት
ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሀነም ሊያጠፋ የሚቻለውን
ፍሩ። . . .” ማቴዎስ ፲ ከ፳፮ - ፳፰
Subscribe to:
Posts (Atom)