የቤተክርስቲያን አባቶች በፍርድ ማጣት ሲሰቃዩ፥ ቅዱስ ሲኖዶስ ለምን ዝም አለ?
![]() |
የጥቅምት ፲፬ የፍርድ ቤት ይህን ይመስል ነበር
|
§
የዋልድባ አባቶች
በፍርድ እጦት እየተሰቃዩ ነው
§
የመነኮሳቱ ጉዳይ
እንግዳ በሆኑ ሁኔታዎች የተሞላ ሆኗል
§
የጥቅምት ፲፬ የፍርድ
ቤት ውሎ እንዴት ነበር
§
የመነኮሳቱን መጎሳቆል
ሃላፊነት ማነው የሚወስደው
ዋልድባ ገዳም ላይ መንግሥት በዕቅድ ላይ የነበሩትን ሰባት ትላልቅ የስኳር ፋብሪካዎች ለማቋቋም
በሚል ሰበብ በዋልድባ ገዳም ላይ መጠነ ሰፊ ጥፋት፣ በመነኮሳት ላይ እንግልት እንዲሁም ግድያ ሲፈጽም የነበረው የኢትዮጵያ መንግሥት
በአካባቢው ባሉ ባለሟሎቹ ለበርካታ መነኮሳት መደብደብ፣ መሰቃየት፣ ብሎም ለህልፈት መብቃት ብቸኛ ተጠያቂው መንግሥት እና በአባቢው
ያሉ ተላላኪዎች እንደ እነ አማናይ እና ሲሳይ መሬሳ የመሳሰሉት ብዙ ግፍ እና እንግልት በመነኮሳቱ ላይ ሲፈጽሙ እንዲሁም ግብረ
በላ በመላክ ግፍ ሲያስፈጽሞ፥ ዛሬ ድረስ ለበርካታ መነኮሳይት መደፈር፣ መደብደብ እና እንግልት የደረጉ እነዚህ ሰዎች ከታሪክ ተጠያቂነት
አያመልጡም የሚል እምነት አለን። ያኔ ነበር እንግልቱ በመነኮሳት ላይ ሲጨምር፣ የአበው አጽም ሲፈልስ፣ እንዲሁም የመድኃኒታችን
የኢየሱስ ክርስቶስ አማናዊ ሥጋው እና ደሙ የሚፈተትባቸው ቤተክርስቲያናት ለመፍረስ ሲታቀዱ በዋልድባ ሦስቱም ማኅበራት ማለትም