
- በቱሪዝም ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ያስታወቀው፣ አሜሪካዊ የግብረ ሰዶማውያንአስጎብኚ ድርጅት እንዳይገባ አወገዘ!
- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች፣ 7ቱን አጽዋማት የመጾም እና አልባሳትን የመልበስመብትና ነፃነት እንዲከበር አሳሰበ፤
- ምእመናን በትክክል እንዲቆጠሩ፣ ቆጠራውም በሰላም እንዲከናወን፣ በየአህጉረ ስብከቱትምህርት እንደሚሰጥና የሚከታተል ኮሚቴም መሠየሙን አስታወቀ፤
- እኒህ የምልአተ ጉባኤው ውሳኔዎች መልካም ቢኾኑም፣ በአህጉረ ስብከት ማጣራት ሪፖርቶችውሳኔና በመሪ ዕቅድ ትግበራ አጀንዳ አሳፋሪ ይዞታዎች የታዩበት መደበኛ ስብሰባ ነው!
***