ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ግንቦታ ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በመጋቢ አዕላፍ ሥንታየሁ ደምስ “. . .ወደ ሰማይ እየተመለከታች ሁ ፥ ለምን ቆማችኍል . . ." የሐዋርያት ሥራ ፩ ፥ ፲፩ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል
Dial: 1(848)220-3300
Passcode: 376 0937#
©SaveWaldba2020
Let's save waldba! together
ዋልድባ እንታደግ!