ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ግንቦታ ፲፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በመምህር አቡኑ ማሞ “. . .በረከተ በጻድቃን እራስ ላይ ነው . . ." ምሣሌ ፲ ፥ ፮ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል
Dial: 1(848)220-3300
Passcode: 376 0937#
https://www.facebook.com/savewaldba/
https://www.facebook.com/KidusWaldba
https://www.youtube.com/savewaldba
https://www.instagram.com/kiduswaldba/
ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም
©SaveWaldba2020
Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ መልሳችንን በቅርቡ ይጠብቁን፡ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤