ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክን ምዕመናንና ምዕመናት በሙሉ
የጸሎትና የውይይት መርሐግብር:-
ሐዋርያዊት ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት ስለሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድነት : በልጆቿ መካከል ሊፈጠር ስለሚገባው ሰላም: ፍቅርና ሕብረት የተዘጋጀ የጸሎት መርሐግብር ይምጡና ስለ ሰላምና አንድነት በጋራ እንጸልይ :: እንመካከር::
እሑድ ጥር 5 ቀን 2005 ዓ/ም (JANUARY 13, 2013 )
ሰዓት፦ 8:00 PM - 10:00 PM በዲሲ ሰዓት (EST) /
5:00 PM - 7:00 PM ካሊፎርኒያ ሰዓት (PST)
ጉባኤ ካህናት ወምዕመናን ለቤተክርስቲያን ሰላም
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት መልሰን እናገኝዎታለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤