ክፍል ፩
ክፍል ፪
በቅርቡ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት ባደረገው የገንዘብ እርዳታ በዋልድባ ዳልሻህ የሚገኙ ገዳማውያን በአካባቢያቸው የሚያለሙትን ልማትና የልማት ሥራ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም። ክፍል ፪ በቅርብ ቀን ይጠብቁ
ለዚህ ሥራ መሳካት በገንዘባቸው ለተባበሩን ሁሉ አምላከ አበው ዘውትር የልባቸውን መሻት ሁሉ እንዲሰጥልን እንለምናለን። አባቶቻችንም ዘወትር በጸሎት ሃገራችንን፣ ሕዝባችንን እና ቅድስት ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን እንዲጠብቅልን ዘወትር ወደ ፈጣሪ ያሳስባሉ ሁላችንም በያለንበት ወደ እግዚአብሔር ማመልከት ይጠበቅብናል።የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቢፈልጉ በሚከተሉት መንገዶች ሊያገኙን ይችላሉ:በአድራሻችን: PO Box 56145, Washington, DC 20040በኢሜል: savewaldba@gmail.com | iueotcff@gmail.comበድኅረ ገጻችን: www.savewaldba.org ሊያገኙን ይችላል
Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
ለዚህ ሥራ መሳካት በገንዘባቸው ለተባበሩን ሁሉ አምላከ አበው ዘውትር የልባቸውን መሻት ሁሉ እንዲሰጥልን እንለምናለን
ReplyDeleteዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት
ReplyDeleteአባላት በሙሉ ውድ ግዜያችሑን ሰውታችሑ ለዜሕ ቅዱስ ተግባር ስላዋላችሁ የአባቶች ቡራኬ በናንተ ብቻ ሳይሆ በቤተሰብም ላይ ይሆን ዘንድ የጌታ ፍቃድ ይሑን።