እንኳን ለታላቁ ለዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ በማለት ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እየተመኘ፥ መጪው የጾም ወራት
ሃጢዓት ⍆ የሚጠፋበት
ጽድቅ ⍆ የሚነግስበት
ሥጋ ⍆ የሚደክምበት
ነፍስ ⍆ የምትጠገንበት
መለያየት ⍆ የሌለበት
ፍቅር ⍆ የሚታይበት
ሕወታችን ⍆ የሚትታነጽበት
ከፈጣሪ ⍆ ይቅርታን የምናገኝበት የጾም ወራት እንዲሆን እንመኛለን
Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት መልሰን እናገኝዎታለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤