Thursday, November 12, 2020

ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ዐረፉ

 • የቀብር ሥነ ሥርዐታቸው ነገ ጠዋት በ3፡00 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል

የቀድሞው የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት፣ ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ፣ ዛሬ ጠዋት ዐርፈዋል፡፡

ከሓላፊነታቸው ተገልለው በመንበረ ፓትርያርኩ በሚገኘው ማረፊያቸው ለረጅም ጊዜ በሥጋ ሕመም የቆዩት ብፁዕነታቸው፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ኅዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም.  ጠዋት በሞተ ሥጋ ተለይተውናል፡፡

አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ዐረፉ

የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ አጭር ዜና ሕይወት

ልደት፡-

ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ በጎንደር ክፍለ ሀገር፣ በደብረ ታቦር አውራጃ በፋርጣ ወረዳ ልዩ ስሟ መገንታ ቍስቋም በተባለች ደብር፣ ከቄስ ወርቅነህ ትኩ እና ከወይዘሮ አንጓች አታሌ በ1916 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡

Thursday, November 5, 2020

አካባቢን በንቃት በመጠበቅ ከልብ በኾነ ለቅሶ ወደ ፈጣሪ በመጮኽ ጸሎት የሚደረግበት ጊዜ ነው – ብፁዕ አቡነ አብርሃም

 • ከኅዳር 1 እስከ 7 ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ በቅዱስ ሲኖዶስ የታወጀውን፣ ምእመናን በየአጥቢያቸው እየተገኙ እንዲሳተፉ ጥሪ አስተላለፉ፤
 • በግድያ እና ማፈናቀል ተጎድተው በምግብ እና በሰላም ዕጦት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ላሉ ወገኖቻችን፣ ሕዝብ እና መንግሥት እንዲደርስላቸው ተማፀኑ
 • በተለይ በዓመታዊ በዓላት፣ በቅርሶች እና በምእመናን ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ወጣቱ ተገቢውን ፍተሻ በማካሔድ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ አሳሰቡ

***

የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እና ሕዝበ ክርስቲያኑ፣ አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም አሳሰቡ፡፡ ወቅቱ፣ ከልብ በኾነ ለቅሶ ወደ ፈጣሪ በመጮኽ ጸሎት የሚደረግበት ጊዜ እንደኾነም ብፁዕነታቸው አስታውቀዋል፡፡

ቅዱስ ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ፣ በጉራፈርዳ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ በዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጅምላ ጭፍጨፋ አወገዘ

 • መንግሥት፥ ለዜጐች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ፣ ወንጀለኞችንም ለፍርድ እንዲያቀርብ አሳሰበ፤
 • መላው ኢትዮጵያውያን ለጋራ ሰላም እና አንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ

########

በአገራችን ኢትዮጵያ በምዕራብ ወለጋ እና በጉራፈርዳ እንዲሁም በቤንሻንጉል ጉምዝ በግፍ የተገደሉ ዜጐች አስመልክቶ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

Thursday, October 29, 2020

ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን እና የሽማግሌ ቡድኑ ሰብሳቢ ላእከ ሰላም ባያብል ሙላቴ፣ ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና ስለተደረሰበት ስምምነት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

 • “ጥያቄአችን ከአስተዳደር ችግር የመነጨ እንጂ ሃይማኖታዊ አልነበረም፤ አንዲት ቤተ ክርስቲያን ናት አሸናፊዋ፤ ቤተ ክርስቲያን አሸናፊ ከኾነች ኹሉም አሸናፊ ነው፤ በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ እና በአንድ ቅዱስ ፓትርያርክ ሥር ኾነን አገልግሎታችንን እንቀጥላለን፤ ሕዝባችንን እናገለግላለን፤ ያሳዘነውን እናስደስታለን፤
 • እኛ የቤተ ክርስቲያን ከኾን፣ የኦሲኤን ቴሌቪዥን ጣቢያም የቤተ ክርስቲያን ነው፤ ቤተ ክርስቲያን፥ ኹለት ሦስት ብቻ ሳይኾን ብዙ ያስፈልጋታል፡፡”

/ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን/

Saturday, October 24, 2020

መልአከ ገነት ዲበኩሉ በላይ

ሰበር ዜና – ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በመዋቅሩ ተደራጅተው ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ!

 • የሕግ ባለሞያዎች፥ በሀገር ውስጥ እና በውጪ አህጉረ ስብከት የቤተ ክርስቲያን ውክልና እየተሰጣቸው ግፈኞችንና ያለስሟ እና ያለግብሯ በሐሰተኛ ትርክት ለማጠልሸት የሚንቀሳቀሱትን እንዲፋረዱ ወሰነ!
 • በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመሩ ኹለት የብፁዓን አባቶች ኮሚቴዎች፣ በቤተ ክርስቲያንና በአገር ሰላም መንግሥትንና የፖሊቲካ ኃይሎችን በቀጥታ ያነጋግራሉ፤
 • ሕዝብ እየተገደለና አገር እየጠፋ ያለው፣ በፖሊቲካው ትርምስ በመኾኑ፣ በቅራኔ የተፋጠጡ ኃይሎች ሰላም እንዲያወርዱ ይማፀናሉ፤ ለተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ካሳን፣ ለተፈናቀሉት መመለስን፣ በሐሰት ተከሰው በእስር ለሚንገላቱት መፈታተን፣ ለተደፈሩት ይዞታዎች መከበርን እንዲያነብር መንግሥትን ይጠይቃሉ
 • የቅድመ አደጋ ማስጠንቀቂያ ሥርዓትን የመዘርጋቱ ሥራ፣ ቀደም ሲል በተላለፈው ውሳኔ መሠረት በአስቸኳይ እንዲጀመር፣ ምልአተ ጉባኤው ጠቅላይ ጽ/ቤቱን አሳስቧል፤
 • ለድንገተኛ አደጋዎች እና ችግሮች ፈጣን ምላሽ እና ርዳታ የሚሰጥ አስተባባሪ አካል፣ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ በማእከል እንዲቋቋም መመሪያ ሰጥቷል፤ በተለይ የውጪ አህጉረ ስብከት፣ ፋይናንሳዊ፣ ማቴሪያላዊ እና ሞያዊ ድጋፎችን እንዲያስተባብሩለት ተስማምቷል፡፡
Source: Hara Zetewahedo 
Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

ቅዱስ ሲኖዶስ ቤተ ክርስቲያንን ከጥቃት ለመከላከል በሚያስችሉ ስልታዊ አማራጮች ላይ እየተወያየ ነው

በቤተ ክርስቲያንና በምአመናን ላይ እየተባባሱ የመጡ በደሎችንና ጥቃቶችን ለማስቆም፣ ኹነኛ መፍትሔ ማስቀመጥ እንደሚያስፈልግ የጋራ አቋም ላይ የደረሰው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ድርጊቱን ለማስቆም በሚያስችሉ ስልታዊ አማራጮች ላይ እየተወያየ ነው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ፣ በዛሬ ጥቅምት 13 ቀን የቀትር በፊት ውሎው፣ ልዩ ልዩ ጥቃቶች እየተፈጸሙባቸው ከሚገኙት አህጉረ ስብከት መካከል ሦስቱ፣ በሚመሯቸው ሊቃነ ጳጳሳት አማካይነት በንባብ ያቀረቡትን ሪፖርት አድምጧል፡፡

Thursday, October 15, 2020

አጠቃላይ ጉባኤው: ለቅዱስነታቸው ራስን በራስ የመከላከል ጥሪ የጋለ ድጋፍ በመስጠት ዝግጁነቱን ገለጸ፤ ባለ15 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት ዓመታዊ ስብሰባውን አጠናቀቀ

 • ቅዱስ ሲኖዶስ ግፉን ከመሠረቱ ለማስቆም፣በምልአተ ጉባኤው ጠንክሮ እንዲወያይበት ጠየቀ
 • በዓላትን በየሰበቡ የማስተጓጎል አድሏዊ አካሔድ እንዲታረምና ወጥ አሠራር እንዲበጅ አሳሰበ
 • የቅድመ አደጋ ስጋት ክትትልና መከላከል ሥርዓት እንዲዘረጋ የተወሰነው እንዲፈጸም አዘከረ
 • ቅዱስ ፓትርያርኩ ባስተላለፉት መልእክት ቤተ ክርስቲያናችንን ለማዳን ራሳችንን እናዘጋጅ፡፡

***

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የግፍ ጥቃት ለመግታት እና ፀራውያንን ለመቋቋም፣ ቤተ ክርስቲያን ልጆችዋን አስተባብራ እና አደራጅታ ራስዋን በራስ ወደ መጠበቅ እንድትሸጋገር፣ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለአቀረቡት ማሳሰቢያ የጋለ ድጋፉን የሰጠው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ መላ አገልጋዮች እና ምእመናን ለተግባራዊነቱ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አስተላለፈ፡፡

Tuesday, October 13, 2020

ቤተ ክርስቲያን የሚዘንብባትን መከራ ለመግታትና ለመቋቋም፣ ልጆችዋን አስተባብራና አደራጅታ ራስዋን ወደ መጠበቅ እንድትሸጋገር ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

 • ከምንም ጊዜ በላይ ታጥቀን ለቤተ ክርስቲያን ህልውና መቀጠል እና ለሕዝበ ክርስቲያኑ የሕይወት ዋስትና መረጋገጥ በአንድነት የምንቆምበት ጊዜ ነው፡፡

***

በየዓመቱ ጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ የሚካሔደው፣ የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ 39ኛ ዓመታዊ እና ዓለም አቀፋዊ ስብሰባውን ዛሬ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም. ረፋድ ማካሔድ ጀምሯል፡፡

ዐዲስ በተገነባው እና “ጽርሐ ተዋሕዶ” ተብሎ በተሰየመው አዳራሽ በጸሎተ ወንጌል በተጀመረው በዚኹ ዓመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ መክፈቻ ላይ፣ “ወይኩን ቅኑተ ሐቈክሙ ወኅትወ መኃትዊክሙ፤ ወገባችኹ የታጠቀ፣ መብራታችኹም የበራ ይኹን፤”(ሉቃ. 12፥35)በሚል ርእስ መልእክት ያስተላለፉት ርእሰ መንበሩ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፥ ቤተ ክርስቲያንን ከገጸ ምድር ለማጥፋት በየአቅጣጫው የተነሡ ኃይሎች በተበራከቱበት እና የሚፈጽሙባትም ግፍ እየተባባሰ በመጣበት በአሁኑ ጊዜ፣ ጥቃቱን ለመመከት እና መከራውን ለመግታት፣ መላውን አገልጋዮች እና ምእመናን አስተባብሮ እና አደራጅቶ ራስን ወደ መጠበቅ አማራጭ መሸጋገር እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል፤ ጉባኤውም ተገቢውን መፍትሔ እንዲያስቀምጥ ኣሳስበዋል፡፡

Saturday, October 10, 2020

Saturday, October 3, 2020

ሊቀ ብርሃናት መልአክ አዲስ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Thursday, October 1, 2020

ቀሲስ ኢዩኤል በርታ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Monday, September 21, 2020

መልአከ ብርሃናት ጌታሁን

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Tuesday, September 15, 2020

ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Monday, September 14, 2020

መምህር አዲስ ተፈራ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Saturday, September 5, 2020

መጋቤ ኃይማኖት ዋለልኝ ጫኔ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Tuesday, September 1, 2020

መጋቤ ጥበብ ሳሙኤል ግዛው

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Friday, August 28, 2020

ዝማሬ ከግጥም ጋር በዋልድባ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Friday, August 21, 2020

ዲያቆን ጥበበ ማሞ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Monday, August 17, 2020

ቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ:ማርያም

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Friday, August 7, 2020

ቀሲስ አሸናፊ ዱጋ በዋልድባ እንታደግ

 

ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሐምሌ  ቀን ፳፻፲፪ ዓም በቀሲስ አሸናፊ ዱጋ “. . .የምትለምኑትን አታውቁም? . . .” ማቴዎስ ፳፯ ፥ ፳፩ በመነሳት ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ ይሄን ትምህርት ላልሰሙት በማሰማት፣ ላልደረሳቸው በማዳረስ እንድትራዱን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን ፤ በተጨማሪ በትምህርቱ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥

ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል
Dial: 1(848)220-3300
Passcode: 376 0937#
ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤

https://www.facebook.com/savewaldba/
https://www.facebook.com/KidusWaldba
https://www.youtube.com/savewaldba
https://www.instagram.com/kiduswaldba/

https://t.me/savewaldba
ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ሐሙስ ፳፻፲፪ ዓም

©SaveWaldba2020

 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Saturday, August 1, 2020

መልአከ ገነት በለጠ ይረፉ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Friday, July 24, 2020

ፀሐፌ ትዕዛዝ ታዲዎስ ግርማ

Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Friday, July 10, 2020

Friday, July 3, 2020

ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሰኔ ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓም


ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሰኔ ፳፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በመጋቢ ኃይማኖት ተስፋዬ መቆያ “. . .በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ. . ." ሮሜ ፲፪ ፥ ፲፪ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤ https://www.facebook.com/savewaldba/ https://www.facebook.com/KidusWaldba https://www.youtube.com/savewaldba https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020


Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Saturday, June 27, 2020

መልአከ ጽዮን ቀሲስ ደበበ እስጢፋኖስ ሐሙስ ሰኔ ፲፰


ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በመልአከ ጽዮን ደበበ እስጢፋኖስ “. . .ጌታ ሆይ ይሄንን ኃጢያት አትቁጠርባቸው. . ." ሐዋርያት ሥራ ፯ ፥ ፷፩ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤ https://www.facebook.com/savewaldba/ https://www.facebook.com/KidusWaldba https://www.youtube.com/savewaldba https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020
 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Monday, June 22, 2020

የእመቤት ጃራ የግጥም መድብሎች በዋልድባ


ዘወትር ሐሙስ በዋልድባን እንታደግ ማኅበር አዘጋጅነት የሚተላለፈው የስልክ ኮንፈረንስ ጉባኤ ላይ እመቤት ጃራ በየመረኃግብሩ ላይ የምታቀርባቸው ግጥሞች የተወሰዱ፤ በርካቶች እህቶች እና ወንድሞች በዚህ ሥነ ግጥም ጥቂት ቁምነገሮችን እንደምታገኙ እንመኛለን፥ በጉባኤው ላይ በመገኘት የተለያዩ መንፈሣዊ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎችን፣ መጣጥፎችን ለማቅረብ ቢፈልጉ በኢሜል አድራሻችን savewaldba@gmail.com የግጥሞቹን ወይንም የጽሁፎቹን ይዘቶች ቢልኩልን፤ ይዘቱን ተመልክተን መልሰን ለማግኘት እንሞክራለን በመርኃግብሩም ላይ የሚቀርቡትን ጽሁፎች ወደ ዝግጅት ክፍሉ እንዲልኩ እናበረታታለን። እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤ https://www.facebook.com/savewaldba/ https://www.facebook.com/KidusWaldba https://www.youtube.com/savewaldba https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020
 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Saturday, June 20, 2020

የአፍሪካ ኅብረቱ መስጊድ እና ሕጋዊነቱ

 • የቦታው አሰጣጥ፥ በሃይማኖት ተቋማት የአምልኮ ማካሔጃ ቦታ አፈቃቀድ መመሪያ ከተዘረዘሩት መሳፍርት አንዳቸውንም አያሟላም፤
 • ከነባሩ ደብር 100 ሜትር በማይርቅ ቦታ መስጊድ እንዲተከል መፍቀድ፣ የእምነት ነፃነትን መጋፋት እንጂ ማስከበር ሊኾን አይችልም፤
 • የከተማዋን ማስተር ፕላንም የተከተለ አይደለም፤ ደብሩ በልማት ስም ለተወሰደበት ቦታ ትክ ሳይሰጥ ከማስተር ፕላኑ ጋራ በሚጋጭ መልኩ ለሌላው መፍቀድ አግባብ አይደለም፤
 • “ለልማት ይፈለጋል” በሚል ብዙኃን ምእመናን በጥድፊያ ከተፈናቀሉ ከ5 ዓመት በኋላ፣ ከደብሩ በቅርብ ርቀት ለመስጊድ ቦታ መስጠቱ ከፍተኛ ጥርጣሬንና የመገፋት ስሜትን ፈጥሯል
 • ያላቸውን ቦታ ከኦርቶዶክሳውያን ጋራ እያነጻጸሩ፣ “እኛ አንሶናል” የሚሉ ተደጋጋሚ ጩኸቶች፣ የከተማ አስተዳደሩ ከሕግ ውጭ እንዲሠራ ጫና ሳይፈጥሩበት አልቀሩም፤
 • በኹለቱ እምነቶች ተከታዮች መካከል አላስፈጊ ግጭት የሚፈጥር ከመኾኑም በላይ፣ የአካባቢውን የድምፅ ብክለት ያንራል፤ የትራፊክ መጨናነቅም ያስከትላል፡፡
 • ስለዚኽም የቦታ አሰጣጡ፥ ከሕግ፣ ከአካባቢ ሰላም እና ደኅንነት አኳያ በድጋሚ በአጽንዖት መታየት ይኖርበታል። 

የቀሲስ መንግሥቱ ክፍል ፪ ትምህርት


ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) “. . .በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ፤ በእግዚአብሔር እውቀት እያደጋችሁ ኑሩ . . ." ቆላሲስ ፩ ፥ ፲ ካለፈው ሳምንት ተከታይ የሆነውን ክፍል ፪ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤ https://www.facebook.com/savewaldba/ https://www.facebook.com/KidusWaldba https://www.youtube.com/savewaldba https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020
 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Monday, June 15, 2020

ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ በዋልድባዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) “. . .በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ፤ በእግዚአብሔር እውቀት እያደጋችሁ ኑሩ . . ." ቆላሲስ ፩ ፥ ፲ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ይሄንን መልዕከት ለጓደኛ፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድዎ በማስተላለፍ ቃሉ ያልደረሰላቸውን ያዳርሱ፣ ወቅታዊ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰብስክራብ በማድረግ ደውሏን በመጫን አዲስ መረጃ ሲኖር ምልክት ይሰጥዎታል፤ https://www.facebook.com/savewaldba/ https://www.facebook.com/KidusWaldba https://www.youtube.com/savewaldba https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020
 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Saturday, June 6, 2020

Saturday, May 30, 2020

መጋቢ አዕላፍ ሥንታየሁ ደምስ ግንቦት ፳ ቀን ፳፻፲፪ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ግንቦታ ፳ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በመጋቢ አዕላፍ ሥንታየሁ ደምስ “. . .ወደ ሰማይ እየተመለከታች ሁ ፥ ለምን ቆማችኍል . . ." የሐዋርያት ሥራ ፩ ፥ ፲፩ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937#
https://www.instagram.com/kiduswaldba/ ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ግንቦት ፳፻፲፪ ዓም
©SaveWaldba2020
 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!

Sunday, May 24, 2020

ቤተ ክርስቲያን ለምታሳድጋቸው ችግረኛ ሕፃናት ድርጅቱ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ

 • በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ሳቢያ የበጎ አድራጊዎች ርዳታ ሊቋረጥ ወይም ሊዘገይ ይችላል
 • የመርጃ ማዕከሉን በግማሽ ቀንሷል፤ ከ39 ሺሕ በላይ ሕፃናትንና ቤተሰቦችን እየረዳ ነው፤
 • ከ1965 ዓ.ም. ጀምሮ 42ሺሕ ሕፃናትን አሳድጎ ለአገር በሚጠቅሙ ሞያዎች አሰማርቷል፤
 • በዐቅሙ ተጠናክሮ ተልእኮውን ይቀጥል ዘንድ፣ ሥራ አስኪያጁ የርዳታ ጥሪ አቅርበዋል፤
 • የምግብ ግብዓቶች፣ የጽዳት፣ የመድኃኒት እና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ጠይቀዋል፡፡
***
logo
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናት እና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት፣ የኮሮና ቫይረስ ባሳደረው ተጽዕኖ ሳቢያ ችግር ውሰጥ በመግባቱ፣ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ አልባ ሕፃናት እና ችግረኞች ድጋፍ ጠየቀ፡፡
ድርጅቱ ከተቋቋመበት 1965 ዓ.ም. ጀምሮ፣ በአገራችን የተለያዩ ከባቢዎች፣ 36 የሕፃናት መርጃ ማዕከላትን በመክፈት፣ 42 ሺሕ ያኽል ሕፃናትን አሳድጎ ለአገር እና ለወገን በሚጠቅሙ ልዩ ልዩ ሞያዎች ላይ አሰማርቷል፤ ጠቃሚ ዜጎች እንዲኾኑም አድርጓል፡፡