ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በመጋቢ ሐዲስ መክብብ ዳበረ "አንቺ ሴት፥ ስለምን ታለቅሻለሽ" ዮሐንስ ፳ ፥ ፲፭ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ፒኤም ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ሚያዚያ ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
በዓለም ዙሪያ ኢትዮጵያውያን
Saturday, April 25, 2020
የሐሙስ ሚያዚያ ፲፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ ም ጉባኤ በመጋቢ ሐዲስ መክብብ
ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በመጋቢ ሐዲስ መክብብ ዳበረ "አንቺ ሴት፥ ስለምን ታለቅሻለሽ" ዮሐንስ ፳ ፥ ፲፭ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ፒኤም ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ሚያዚያ ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020 Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት መልሰን እናገኝዎታለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤