ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በመጋቢ ጥበብ በዕምነት ምትኩ "ለበውክሙኑ፡ አስተውላችኋልን? ዮሐ ፲፫ ፥ ፲፩ " በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ፒኤም ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥ ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል Dial: 1(848)220-3300 Passcode: 376 0937# ዋልድባን እንታደግ ዓለምአቀፈ ትብብር ሚያዚያ ፳፻፲፪ ዓም ©SaveWaldba2020
Let's save waldba! together ዋልድባ እንታደግ!
No comments:
Post a Comment
እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት መልሰን እናገኝዎታለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤