ዘወትር ሐሙስ የሚተላለፈው የዋልድባን እንታደግ መደበኛ ጉባኤ በሐሙስ ግንቦት ፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓም በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ “. . .ጥቂት ጊዜ አለ ታዩኝማላችሁ . . ." ዮሐንስ ፲፮ ፥ ፲፮ በሚል ያስተላለፉት ትምህርት እንደሚከተለው ቀርቧል፥ እንድንማርበት በሕይወታችንም እንድንጠቀምበት ይረዳን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እና በየሳምንቱ የሚተላለፈውን ትምህርት ለመከታተል ቢፈልጉ ሐሙስ ከ9:00 PM ፒኤም ጀመሮ በዋሺንግተን አቆጣጠር ይቀርባል፤ የሚከተሉትን ቁጥሮች በመጠቀም የጉባኤው ታዳሚ ይሁኑ፥
ዘወትር ሐሙስ ከ9:00 PM EST ጀምሮ ይተላለፋል
Dial: 1(848)220-3300
Passcode: 376 0937#
©SaveWaldba2020
በተግባር ተርጉመው የሚያስተምሩን መምህራችን ቀሲስ ኅብረት የሽጥላ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ::
ReplyDelete