መረጃዎች ቢያስፈልጎት

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች በሙሉ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለያየ ጊዜ እየደረሰባት ባለው አስተዳደራዊ፣ ምንግስታዊ፣ እንዲሁም የውጪ ከተነሱ የምዕራባውያንና አክራሪ እስላማዊያን ተጽዕኖ ሲደረግባት እና ብዙ ፈተናዎች፣ መሰደድ፣ መገፋት በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ሲደርስ ኦርቶዶክሳዊያን ዝም ብለን ተመልክተናል፣ ከዚህ በኃላ ግን የኢትዮጵያን ገዳማት ህልውና፣ የቅድስት ቤተክርስቲያንን የቀደመ ክብሯን በልጆቿ ማግኘት አለባት በሚል እሳቤ ልጆቿ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከልጅ እስከ አዋቂ ተነስተው ሊሰሩላት እና ከተጋረጠባት አደጋ ሊቆሙላት አምላከ ቅዱሳንን አጋዥ አድርገው ተነስተዋል።
በተለያዩ ዓለማት ለሚደረጉ ስብሰባዎች፣ ሰላማዊ ሰልፎች፣ እና የውይይት መድረኮች ይረዳሉ ብለን የምናስበውን ማንኛውንም መረጃ በዚህ ድረ ግጽ ላይ ስለሚያገኙት በመውሰድ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ ዘንድ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን።
የግብረኅይሉ አስተባባሪዎች::

1) ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተላከው ደብዳቤ
2) ከጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ደብዳቤ
3) የእንግሊዘኛው ደብዳቤ ለተለያዩ ድርጅቶች የተጻፈ
4) ስለ ዋልድባ ግንዛቤ መስጫ መልዕክት
5) የመጀመሪያው ባነር 1
6) ሁለተኛው ባነር 2
7) ሦስተኛው ባነር 3
8) ዋልድባ ብሮሾር
8) የአስተናጋጆች የደረት ምልክት
9) ጉድ ሳይሰማ  ግጥም በማናዬ ከቨርጂኒያ
10) ስለዋልድባ ግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክቶች  
11) ለመፈክር የሚሆኑ ፎቶግራፎች 
12) ሳምፕል ማስታወቂያዎች ዲሲ፣ ኒውዮርክ፣ ሳንሆዜ 
13) የመጥሪያ ደብዳቤዎች ወይም editable version 
14) ፕረሰንቴሽን ቢያስፈልጎት (power point)
15) ለ JUNE 4, 2012 ፖስተር/ ፍላየር  
16) ለJune 4, 2012 ሰላማዊ ሰልፍ ፖስተር 11x17
17) ለቤተክርስቲያናት የመጥሪያ ደብዳቤ 
18) አዲሱ የቲሸርት ዲዛይን  (ሁለት አይነት ስለሆነ ይምረጡ)
19) ስለ ዋልድባ አስረጂ ፕረሰንቴሽን  
20) Banner 1 English 
21) Banner 2 English 
22) Banner 3 English  
23) PP ፕረሰንቴሽን updated with new info.
23) የEast Coast States መለያዎች
24) አማርኛ መፈክሮች
26) English Slogans የእንግሊዝኛ መፈክሮች
27) English brochure ይጫኑ እዚህ ጋር
28) West Coast States መለያዎች
29) አማርኛ ብሮሾር


1 comment:

  1. Above all we Orthodox Christians living in Ethiopia should act first but we don't have anyone to organize us here. Even MK is silent about it.

    ReplyDelete

እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት መልሰን እናገኝዎታለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፤